የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ታህሳስ ወር ባወጣው መግለጫ መንግስት በድርጅቶቹ ላይ የጣለውን እንዲያነሳ ጠይቆ ነበር የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስጣን ከዛሬ የካቲት ...
አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝነት ከተረከበ ጊዜ ጀምሮ ቡድኑ ከሚያሳየው አቋም የተሻለ ውጤት እንደሚያስፈልገው የገለጸው ሩኒ፤ ስለ ዋንጫ ባለቤትነት ከመወራቱ በፊት በደረጃ ሰንጠረዡ ...
የባንኩ አንድ ደንበኛ 280 ዶላር ለመላክ በአካል መምጣቱን ተከትሎ የባንኩ አንድ ሰራተኛም አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡ ይሁንና ይህ የባንክ ባለሙያ በስህተት በርካታ ዜሮ ቁጥሮችን በመንካት በጠቅላላው ...
ትራምፕ ግን ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገችው ባለው ጦርነት ከአሜሪካ ያገኘችውን በበርካታ ቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ድጋፍ በውድ ማዕድናት መክፈል እንደሚገባትና ዩክሬንም እንደተስማማች በቅርቡ ተናግረው ...
እንደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተያየት ከሆነ አምስት የክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያዎችን ዝርዝር ይፋ ያደረጉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም ቢትኮይን፣ ኢቴሪየም፣ኤክስአርኤን፣ሶላና እና ካርዳኖ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ...
የምዕራቡ ዓለም ትኩረት በአውሮፓ ግንባር ላይ መሆን ቤጂንግ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ያላትን ይዞታ እንድታስፋፋ ከማስቻሉም በላይ ሩሲያ ከኢራን እና ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያረገችው ወታደራዊ ትብብር ...
የሃሪሰን ሴት ልጅ ቴሬሲ ሜሎውሺፕ "አባቴ ያለምንም ወጪ ወይም ህመም የበርካቶችን ህይወት በማትረፉ ይኮራል፤ ያተረፍሽው ህይወት የራስሽም ሊሆን ይችላል" ይል ነበር ብላለች። መድሃኒቱ በክትባት መልክ ...
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በምላሻቸውም “እኔን መተካት ቀላል ሊሆን አይችልም፣ ነገር ግን ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ወይም ኔቶ አባል ከሆነች ተልዕኮዬ ተሳክቷል ማለት ነው፡፡ እኔም በምትኩ ...
ትራምፕ በ40 ቀናት ውስጥ 79 የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ በመፈረም ከ1937 ወዲህ በርካታ ትዕዛዝ የፈረሙ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል ብሏል የአሜሪካ የፌደራል መዛግብት በድረገጹ ባወጣው መረጃ። ...
ተመራጩ የጀርመን ቻንስለር ፍሬድሪክ ሜርዝ ትራምፕ የአውሮፓ እጣፈንታ ብዙም እንደማያስጨንቃቸውና አስተማማኝ የጸጥታ አጋር እንማይሆኑ አስተያየት ተሰጥተዋል አውሮፓ ቭላድሚር ፑቲን የሚሰነዝሩትን ጥቃት ...
በዋይትሃውስ በትራምፕ ፊት ለተዞረባቸው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ ሞቅ ያለ አቀባበል ያደረጉትና ድጋፋቸውን ለማጠናከር ቃል የገቡትን ብሪታንያን ጨምሮ የአውሮፓ ሀገራት ደግሞ "ጦርነት ...
የሩሲያው ፕሬዘደንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባለፈው ሀሙስ መምከራቸውን ሮይተርስ የሰሜን ኮሪያውን ኬሲኤንኤ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል። ...